የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ

የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ

by Solomon ZeEthiopia

Android application የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ screenshot

የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ

የቅዱስ ሔኖክ የዘመን አቆጣጠር መሰረቱ መጽሃፍ ቅዱሳዊ መሆኑን በመጸሃፈ ኩፋሌና ሄኖክ ላይ በግልጽ የተቀመጠ ነው። በዚህ ዘመን አቆጣጠር መሰረት መጋቢት ቀዳሚ ወር ነው፡፡ አንድ ሙሉ አመት ሁሌም 364 ቀናቶች( 364/7 = 52 ያለቀሪ ሱባኤ ወይም ሳምንት) እንዲሁም 12 ወራቶች ሲኖሩት እያንዳንዳቸው 30 ቀናትን ይዘዋል። በየሶስት ወሩ ደግሞ አራቱ ወቅታትን የሚለዩ አራት የመለያ(መባቻ) ቀናት አሉ። እነዚህ የመለያ ቀናት ሁሌም ቅዳሜ ላይ የሚውሉ ሲሆኑ በግንቦት 30ና በሰኔ 1 መካከል በነሃሴ 30ና በመስከረም 1 መካከል በህዳር 30ና በታህሳስ 1 መካከል በየካቲት 30ና በመጋቢት 1 መካከል ያሉ ቀናት ናቸው።አመቱ 364 ቀናት (52 ሳምንታት ብቻ) ስላሉት በአላት አጹዋማት ሁሌም ቀናቸዉን ሳይለውጡ ጸንተው ይኖራሉ። ለምሳሌ ጥንተ ብርሃነ ልደቱ ታህሳስ 17 ማክሰኞ ላይ ከዋለ ሁሌም በየአመቱ ታህሳስ 17 ማክሰኞ ይውላል። ይህ ደግሞ ብርሃነ ትንሳኤውን ሁሌም በጥንተ ቀኑ ሚያዚያ 13 እሁድ እንዲከበር አመች አርጎታል። ባህረ ሃሳቡ ጥንተ ቀመሩ (ዘመን መቁጠር የጀመረበት) ማክሰኞ ስለሆነ ዘመነ ሔኖክ ይህ ስእተት በመሆኑ ከእሁድ በመጀመሩ የባህረ ሃሳቡ ማክሰኞ ለዘመነ ሔኖክ እሁድ ይሆናል።

About የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ

Package name (App ID)
com.solomonzeethiopia.henok
Available on
Google Play
Price
Free
Developer
Solomon ZeEthiopia

Looking for the የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ APK?

The safest way to get የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ (com.solomonzeethiopia.henok) on your Android device is to install it directly from Google Play — you'll always get the latest official version, automatic updates, and no risk of modified or infected APK files from third-party sites.

Get it on Google Play
Features
🛡️

Secure & Private

Your data is protected with industry-leading security protocols.

💬

24/7 Support

Our dedicated support team is always ready to help you.

Personalization

Customize the app to match your preferences and workflow.

Screenshots

See የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ in Action

የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ Screen 1
የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ Screen 2
የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ Screen 3
FAQ

Frequently Asked Questions

Is የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ free?

Yes, የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ is free to download and install on Android through Google Play.

How do I install የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ on Android?

Open Google Play on your Android phone or tablet, search for የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ by Solomon ZeEthiopia or tap the Google Play button on this page, then tap Install. The app downloads and installs automatically.

What is com.solomonzeethiopia.henok?

com.solomonzeethiopia.henok is the App ID (package name) of የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ on Google Play. Every Android app has a unique package name, and it is the safest way to verify you are installing the official app.

Is የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ safe to download?

Installing የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ from Google Play is the safest option: you get the official version published by Solomon ZeEthiopia, verified by Google Play Protect, with automatic updates. Avoid APK files from unofficial third-party sites.

የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ

Get የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ Today

የነብዩ ቅዱስ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሄኖክ for Android — free download on Google Play.

Get it on Google Play

Compatible with Android phones and tablets — available on Google Play.

Love this app?

Share it with friends and family on your favorite social network.

Ask AI about this app

Get instant answers about features, tips and more from popular AI assistants.